Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, August 15, 2015

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት መወሰዳቸው ተገለጸ።

Mesay Mekonnen
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት መወሰዳቸው ተገለጸ። የእንግሊዙ አምባሳደር ለአራተኛ ጊዜ መጎብኘታቸውን ተከትሎ ነው የአቶ አንዳርጋቸው ቃሊቲ መኖር የተረጋገጠው። አምባሳደሩ ግሬግ ዶሪ ትላንት ሀሙስ አቶ አንዳርጋቸውን ሲጎበኙ ለ45 ደቂቃዎች ተነጋግረዋል። በምን ጉዳይ ላይ እንደተወያዩ የታወቀ ነገር የለም። ባለፈው ሚያዚያ ወር አምባሳደሩ ባልታወቀ ቦታ አቶ አንዳርጋቸውን የጎበኙ ጊዜ ''ከዚህ የስቃይ ህይወት ቢገድሉኝ እመርጣለሁ'' ማለታቸው ይታወሳል።

No comments:

Post a Comment

wanted officials