Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, March 13, 2016

አርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 1,067,000 (አንድ ሚሊዮን ስልሳ ሰባት ሺ ) ብር ለገሰ




ከኢትዮጵያ ውጭ የሚኖረው አርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነም ለወገኖቹ የበኩሉን ለማድረግ በእሱ የሚመራውን ግሎባል አልያንስን(Global Alliance for the right of Ethiopians ) በማስተባበር በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 1,067,000 (አንድ ሚሊዮን ስልሳ ሰባት ሺ ) ብር ለገሰ ::

No comments:

Post a Comment

wanted officials