Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, March 28, 2016

በመቐለ ከተማ የባለ ባጃጆች አድማ 3ተኛ ቀኑን መያዙ ተዘገበ

አምዶም ገብረሥላሴ ከመቀሌ
የመቐለ ከተማ ህዝብ ከፍተኛ የትራንስፖርት ችግር ኣጋጥሞታል።
ዛሬ ጥዋት ኤፍ ኤም መቐለ (FM Mekelle ) የሰራው ዜና
* “ባለ ባጃጅ ማህበራት የይቅርታ ደብዳቤ ኣስገቡ” ኣለ ወዲ ሓየሎም የመቐለ መንገድ ትራንስፖርት ሓላፊ።
* “ባጃጅ የድሃ ኣገልጋይ ናቸው ተሎ ወደ ስራ ቢገቡልን” ኣንድ ነብሰጡር ሴት
* “መንግስት ከ ባለ ባጃጅ እልኽ ሊጋባ ኣይገባም ተሎ ወደ ስራ ይመልስልን” ኣንድ ኣባት ኑዋሪ።
የዜናው ርእስ “የመቐለ ኑዋሪዎች በትራንስፖርት መቸገራቸው ገለፁ። ” ይላል።
የሓላፊዎግ መልስ
“ተዋቸው ዕቁብ መክፈያ ሲያጡ በሶስተኛ ቀናቸው ሳይወዱ በግድ ሮጦው ወደ ጉያችን ይመለሳሉ”
ወዲ ሓየሎም የመንገድ ትራንስፖርት ሓላፊ
* “ኣስርቦ መግዛት” የሚል ፖሊሲ ይኸው “ዕቁብ መክፈያ ሲያጡ ይመለሳሉ” እያሉ በድህነቱ እየተሳለቁበት ነው።
ይኸው ህዝቡ በትራንስፖርት ችግር ሰዎች ህሙማን በየመንገዱ እየወደቁ ነው።
በምስሉ የምታይዋት እናት ኣራስ ስትሆን ወደ ህክምና መጓጓዣ ኣጥታ በትግራይ ቲቪ( Tig_TV) በቅጥያ ሱሙ ቶግ ቲቪ መንገድ ዳር ወድቃለች።
መንግስት መመርያው በኣፋጣኝ ኣስወግዶ ባጃጆች ወደ ስራ ሊመልሳቸው ይገባል።
ሓላፊዎቹ በቪ 8 መኪና እየተጓዙ ህዝቡ ባጃጅ ሊነፍጉት ኣይገባም።
mekele
ነፃነታችን በእጃችን ነው።
it is so.

No comments:

Post a Comment

wanted officials