Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, August 1, 2015

5 ቀሪ የዞን 9 ጦማርያን ለነሀሴ 13/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል

በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው እየታየ የሚገኙት ቀሪ 5 የዞን 9 ጦማርያን ለነሀሴ 13/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል፡፡
በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት አራቱ በእስር ላይ የሚገኙት ጦማርያን እና በሌለችበት ጉዳዩዋ የሚታየው አንደኛ ተከሳሽ ሶልያና ሽመልስ መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ ይሰናበቱ ወይስ ይከላከሉ በሚለው ጉዳይ ላይ ለብይን ሊቀጠሩ ችለዋል፡፡

No comments:

Post a Comment

wanted officials