Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, February 23, 2016

በአማራ ክልል ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ በወረርሽኝ መልክ እየተዛመተ ይገኛል

በአማራ ክልል ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ በወረርሽኝ መልክ እየተዛመተ ይገኛል
በደብረ ታቦር፣ ጋይንት፣ ፋርጣና ሰቆጣ አካባቢዎች የተከሰተው በሽታ በፍጥነት እየተዛመተ እንዳለና ብዙ ሰዎችም እየሞቱ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የክልሉ ጤና ቢሮ ችግሩ መከሰቱን አምኖ ከኢሊኖ ጋር ለማያያዝ ሲሞክር ታይቷል። ነገር ግን ይህ መሰረተ ቢስ ድምዳሜ ነው። ኢሊኖ በአማራ ክልል ብቻ አልተከሰተምና። ከዚህ ይልቅ ከአዲግራት መድኃኒት ፋብሪካ እየተመረቱ በአማራ ክልል የተሰራጩ መድኃኒቶች ችግር የፈጠረው መሆኑን በሰፊው ይነገራል።
የህወኃት ትልቁ አጀንዳ የአማራን ህዝብ ቁጥር መቀነስና ከቻለም ማጥፋት ስለሆነ ለጤና አደገኛ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን በመድኃኒት ሽፋን በክልሉ ማሰራጨቱን መረጃዎች ይጠቁማሉ። Doxycycline የተባለው የታይፈስ መድሐኒት አንዱ የችግሩ ምንጭ እንደሆነ ይነገራል። ይህን መድኃኒት የተጠቀሙ በሽተኞች ለዚህ በሽታ መጋለጣቸውንም ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
በመሆኑም ማንኛውም የአማራ ህዝብ ከአዴግራት መድኃኒት ፋብሪካ የሚመረቱ መድኃኒቶችን እንዳይጠቀም እንመክራለን። ይህን የወያኔ ዘር የማጥፋት የተቀነባበረ ሳይንሳዊ ሴራ መላው የአማራ ህዝብ ከአዴሃን ጋር በመቆም በስርዓቱ ላይ እንዲነሳ ጥሪ እናቀርባለን። ወያኔ የረቀቁ ባዮሎጅካል መርዛማ ውህዶችን በመድኃኒት መልክ እያዘጋጀ የአማራን ህዝብ ማጥቃት ከጀመረ ዓመታቶች መቆጠራቸውን ውስጥ አዋቂ ምንጮች ይናገራሉ። አሁን ጊዜው ራስን ከጥፋት ለማዳን መነሳት ያለብን ወቅት ነው። ስለዚህ አዴሃንን በመቀላቀል ለነፃነታችን እንነሳ!!

No comments:

Post a Comment

wanted officials