Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, February 17, 2016

ቀብር ላይ በቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን የተገኙ ወጣት ሴት ሀዘንተኞች በኦሮሚያ ክልል ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን ጭፍጨፋና ግድያ በማውገዝ የኦሮሞ ህዝብ ትግል አጋርነታቸውን ገልፀዋል

በኦሮሚያ ክልል ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን ጭፍጨፋና ግድያ በማውገዝ የኦሮሞ ህዝብ ትግል አጋርነታቸውን ገልፀዋል 
በዛሬው እለት በካቴድራል ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን በአራት ኪሎ ከቤተ መንግስቱ ጀርባ በሚገኘው ቤተ ክርስቲያን የተፈፀመው አርቲስት አድማሱ ብርሀኑ( አባ ለታ) የቀብር ስነ ስርዓት ላይ የተገኙ ወጣት ሴት ሀዘንተኞች ከቀብር ስነ ስርዓቱ በኋላ በኦሮሚያ ክልል ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን ጭፍጨፋና ግድያ በማውገዝ የኦሮሞ ህዝብ ትግል አጋርነታቸውን ገልፀዋል።
ዳንኤል ፈይሳ
121

No comments:

Post a Comment

wanted officials