Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, February 10, 2016

እርዮት አለሙን ጨምሮ ታላቅ እና ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ በኢትዮጵያውያኖች ተደረገ



ታላቅ እና ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ በኢትዮጵያውያኖች ተደረገ። ከጠዋቱ 9AM Department of State የተጀመረው ሰልፍ አምባገነኑን የወያኔ እርቃን ለአለም ለማጋለጥ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን በተለይ ወያኔ እያደረገው ያለውን ከቦስተን አትላንታ እንዲሁም ከተለያዩ እስቴት በርካታ የኢትዮጵያውያንና በተለይ እርዮት አለሙን ጨምሮ በርካታ activist ተሳትፈውበታል።ከDepartment of State ወደCongress እና white house በመሄድ ኢትዮጵያኖች ድምፃቸውን በማሰማት በአገር ውስጥ እየተደረገ ያለውን ህዝባዊ እምቢተኝነት እንደሚደግፉ እና የትግሉም አጋር መሆናቸውን እጅ ለእጅ በመያያዝ ገልፃዋል።
እስከ ነፃነት ትግሉ ይቀጥላል!!




No comments:

Post a Comment

wanted officials