አዲስ አበባ በአሳማ ጉንፋን (Swine Flu) ወረርሽኝ ተጠቃች፡፡
ይህ ወረርሽኝ ወቅታዊ ጉንፋን
(seasonal flu) የሚባለው አይነት ሲሆን የጤና መመርመሪያ
መሳሪያዎቹ (testing capabilities) ኢትዮጵያ ውስጥ አለመኖሩ ታውቋል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በመፍትሔው ዙርያ
ከአሜሪካው የጤና ኤጀንሲ (CDC) በቅርብ እየሠራ እንደሆነ የተገለፅ ሲሆን በነገው እለትም መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።
የH1N1 ወረርሽኝ እ.ኤ.አ. ከ2009 ጀምሮ በሰወች ላይ የመጣና በወቅቱ በአለም ጤና ድርጅት አለም አቀፍ ወረርሽኝ ተብሎ ታውጆ የነበረና ፤ በጊዜው በሌላው አለም ጉዳት ካደረሰ በሁዋላ ክትባት ተሰርቶለት በቁጥጥር ስር መዋሉ ይታወሳል።
[ማስታወሻ፡- ለመመርመር አስኪጠናብን ድረስ መቆየት አያዋጣም፤ በተለይ ለህፃናትና ከልብ ጋር የተያያዘ በሽታ ተጠቂዎች፡፡
No comments:
Post a Comment