ንብረትነቱ የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት የሆነውና በመስፍን ኢንጂነሪንግ የተገጣጠመው ከባድ መኪና ዛሬ በዓለም ገና ጋይቷል:: ሙሉ በሙሉ በ እሳት የጋየው ከባድ መኪና ፎቶ ከታች ቀርቧል:: በነገራችን ላይ የሕወሓት መኪኖችን ማቃጠል ዛሬ የተጅመረው አየር ጤና የነበረ ሲሆን አሁን ወደ ዓለም ገና ተሻግሯል::
በሰበታ እና በስግሪ እንዲሁም በሌሎች ከተሞች የህወሓት ፋብሪካዎች በተቆጣው ሕዝብ እየተቃጠሉ መሆኑ ተሰምቷል::
በሰበታ እና በስግሪ እንዲሁም በሌሎች ከተሞች የህወሓት ፋብሪካዎች በተቆጣው ሕዝብ እየተቃጠሉ መሆኑ ተሰምቷል::
No comments:
Post a Comment