Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, October 22, 2016

በጎንደር የተጀመረውን የስራ ማቆም አድማ ለሶስተኛ ቀን ዝም ፣ጭጭ ብላለች

ጎንደር ለሶስተኛ ቀን ዝም ፣ጭጭ ብላለች
ሽህ አዋጂ የጎንደር የነጻነት ትግል እንቅስቃሴ አያደናቅፈውም።
ጎንደሬ ትእግስቱ ካለቀ አበቃ ማለት ነው፣ ማስመሰል፣ የሚባል ባህል በጎንደሬዎች አይታወቅም፣ እንኳን ጎጃም እና መላው ኦሮምያ እያገዙት ጎንደሬ ብቻውንም ቢሆን ሞትን ይመርጣል እንጂ ክብሩን የሚሸርፍበት አይወድም።
የሐምሌ አምስት ሁለት ሽህ ስምንት ከትግራይ የተሰነዘረበት ጥቃት ቁስሉ በእኛ በጎንደሬዎች ታሪክ ገና ከትውልድ ትውልድ ይሸጋገራል።
ሐያ አምስት አመት ታስረናል፣ ተገርፈናል፣ መሬታችን ተዘርፈናል፣ የበይ ተመልካች ሁነናል፣ ሽንታሞች ተብለን በአደባባይ ተዋርደናል፣ ተገድለናል ከእንግዲህ አንድ ሰው እስኪቀር ለመታገል ጎንደሬዎች ቃል ገብተናል።
የግፍ አምላክ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር መሆኑን ከልብ እናምናለን።
ልያ ፋንታ

No comments:

Post a Comment

wanted officials