Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, October 21, 2016

“እናቱን ሬሳው ላይ አስቀምጠው የደበደቡ ግፈኞች በአስቸኳይ አዋጅ ስም አፍነው መግዛታቸውን ማስቀጠል አይችሉም” – ሁንዴ ዱጋሳ የኦሮሞ ዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ጸሐፊ

“እናቱን ሬሳው ላይ አስቀምጠው የደበደቡ ግፈኞች በአስቸኳይ አዋጅ ስም አፍነው መግዛታቸውን ማስቀጠል አይችሉም” – ሁንዴ ዱጋሳ የኦሮሞ ዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ጸሐፊ


< ...የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሳያወጡ በፊት የትኛውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ ነው የፈቀዱት? ደምቢ ዶሎ ላይ ተማሪውን በሩ ላይ እጁን ወደላይ ስላደረገ አይደለም የገደሉት? እናቱን ሬሳው ላይ አስቀምጠው የደበደቡ ግፈኞች በአስቸኳይ አዋጅ ስም አፍነው መግዛታቸውን ማስቀጠል አይችሉም ።... ቁጥር አንድ የግብጽ ተላላኪ ወያኔ ነው ።የኢትዮጵያን በርካታ ጥቅሞች ለግብጽና ለሌሎች አሳልፎ የሸጠ መሆኑን ማንም ያውቃል። አስገራሚው ነገር ይሄ ሰሞኑን የግብጽ ሰዎች እያሉ በውሸት የሚቀሰቅሱበት ቪዲዮ ከዓመት በፊት የተቀረጸ ከግብጽ መንግስት ጋር ግንኙነት የሌላቸው ሰዎቹም የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ናቸው በእነሱ ውሸት ሕዝቡ ተሰላችቷል የሚቀበላቸው የለም...ዲያስፖራው በአገር ቤት ሕዝቡ በመስዋዕትነት በጋራ እያደረገ ያለውን ትግል የሚጎዱ አላስፈላጊ ቅስቀሳ ከሚያደርጉ መጠንቀቅ አለበት ትኩረቱ የጋራ ...'' አቶ ሁንዴ ዱጋሳ የኦሮሞ ዓለም አቀፍ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ጸሐፊ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ መጠይቅ የተወሰደ

No comments:

Post a Comment

wanted officials