Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, October 6, 2016

የኢትዮጵያ ህዝብ እያደረገ ያለውን የመብት ትግል እንደሚደግፉ ሱልጣን ሃንፍሬ አሊሚራህ ገለጹ

የኢትዮጵያ ህዝብ እያደረገ ያለውን የመብት ትግል እንደሚደግፉ ሱልጣን ሃንፍሬ አሊሚራህ ገለጹ


የኢትዮጵያ ህዝብ እያደረገ ያለውን የመብት ትግል እንደሚደግፉ ሱልጣን ሃንፍሬ አሊሚራህ ገለጹ። ህዝቡ በደል ሲበዛበትና ስቃይ ቢበረታበት መነሳቱን ለዜና ሰዎች ገልጸዋል። የአፋርም ህዝብ በትግሉ ተገቢ ሚናውን እንደሚጫወት አስታውቀዋል።
የአፋር ህዝብ መንፈሳዊ መሪ የሆኑትና ከአባታቸው ከሱልጣን አሊሚራህ መንበሩን የተረከቡት ሱልጣን ሃንፍሬ አሊሚራህ፣ የአፋር ህዝብ እየደረሰበት ያለው በደል እጅግ የበረታ መሆኑን በዝርዝር አመልክተው፣ የአፋር ህዝብ እንደኦሮሞችና እንደ አማሮች በቅርብ ይነሳል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ኢሳት (መስከረም 24 ፥ 2009)

No comments:

Post a Comment

wanted officials