Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, December 24, 2016

የሳውዲ አረቢያ ባለስልጣናት ወደ ኢትዮጵያ ጉድ ጉድ ማለት ያሳሰባቸው ግብጻውያን ዛሬ በካይሮ ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ።

የሳውዲ አረቢያ ባለስልጣናት ወደ ኢትዮጵያ ጉድ ጉድ ማለት ያሳሰባቸው ግብጻውያን ዛሬ በካይሮ ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ። ሁለቱ ሀገራት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቀይ ባህር ዳርቻ ባለ የንግድ እንቅስቃሴ ሳቢያ አይንና ናጫ ሆነዋል። በዚህም ምክኒያት ሳውዲ ወደ ኢትዮጵያ ጠጋ በማለት ግብጽን ማበሳጨት ትሻለች። ቪዲዮውን ይመልከቱ። http://bit.ly/2hkn9yw

No comments:

Post a Comment

wanted officials