Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, December 7, 2016

የሕወሓት መንግስት ሃገራዊ ዘፈኖችን በስታዲየም እንዳይዘምሩ የከለከላቸው የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፉ በኋላ የጎንደር አደባባዮችን ሲያደምቁት ውለዋል



የሕወሓት መንግስት እንዳይጨፍሩ ሃገራዊ ዘፈኖችን ከዘመሩ እንደሚቀጡ ማስፈራሪያ የደረሰባቸው የአማራው ተወካይ ፋሲል ከነማ ቡድን ደጋፊዎች ቡድናቸው ዛሬ ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፈ በኋላ በጎንደር አደባባይ ወጥተው ደስታቸውን ሲገልጹ የሚያሳዩ ፎቶዎች ደርሰውናል – ይመልከቷቸው:: ደጋፊዎቹ በአደባባይ ሃገራዊ ዘፈኖችን ሲዘምሩ ውለዋል::


ፕሪምየር ሊጉን እያደመቀው የሚገኘው ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከፍፁም ጨዋታ ብልጫ ጋር ነው 2-1 ያሸነፈው::


በሌላ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች:-

ደደቢት 2-0 አዋሳ ከተማ

መከላከያ 2-0 ወልዲያ

አዳማ ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና

ድሬዳዋ ከተማ 1-0 አ/አ ከተማ

አርባምንጭ ከተማ 3-0 ጅማ አባቡና

ሲዳማ ቡና 1-0 ወላይታ ድቻ

ኢትዮ ንግድ ባንክ 1-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ:

fasil-kenema4fasil-kenema3fasil-kenemafasil

No comments:

Post a Comment

wanted officials