ትኩስ ሰበር ዜና
( ከጎንደር)
የሶስት ወረዳ አስተዳዳሪዎችን ኮማነድ ፖስቱ ዋጠ!
1ኛ የመተማ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
2ኛ የምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
3ኛ የወገራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
የሦሥቱ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪዎች በዛሬው እለት በኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ ዝብጥያ ወርደዋል
ጎንደር ላይ የወያኔ ካምፕ ከፍተኛ ድንጋጤ ተከስቷል።።
ወያኔ ጎንደር ውስጥ ሚጨብጠውን አጥቶ እየተፍረከረከ ነው። ጄግናው የጎንደር ህዝብ ወገቡን ታጥቆ ለነጻነቱ እንቢተኝነቱን ገፍቶበታል።
No comments:
Post a Comment