Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, December 21, 2016

በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጉዳይ በእንግሊዝ ፓርላማ የመወያያ ርእስ ሆኖ ቀረበ

ከየመን በህገወጥ መንገድ ተይዘው ለህወሃት/ኢህአዴግ መራሹ መንግስት ተላልፈው ከተሰጠቡት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከሰኔ 2፣ 2014 ጀምሮ በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ትናንት ማክሰኞ በእንግሊዝ ፓርላማ ጉዳያቸው የመወያያ ርእስ ሆኖ የቀረበ ሲሆን፣ በስብሰባው ላይ የተሳተፉት የፓርላማ አባላት በሙሉ የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኢትዮጵያ ላይ አስፈላጊውን ጫና ፈጥሮ አቶ አንዳርጋቸው የሚለቀቁበትን መንገድ እንዲፈልጉ ጠይቀዋል

No comments:

Post a Comment

wanted officials