Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, December 1, 2015

“የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ማሻሻያ የኦሮሞን መሬት ለመንጠቅ እንጂ ለልማት ታስቦ አይደለም” ዶ/ር ኑሩ ደደፎ | የኦነግ የውጭ ግንኙነት ሀላፊ




“የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ማሻሻያ የኦሮሞን መሬት ለመንጠቅ እንጂ ለልማት ታስቦ አይደለም” ዶ/ር ኑሩ ደደፎ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የውጭ ግንኙነት ሀላፊ

የአዲስ አበባ መሬትን ስልጣኑን የተቆጣጠሩት የህወሃት ባለስልታናት፣የነሱ የጥቅም ተጋሪዎችና ታዛዦች ሆነው አብረው እንዲዘርፉ የተፈቀደላቸው ሁሉ ተቀራምተውታል፣በጠራራ ጸሐይ አገር ለአንድ ሰሞን ብቻ ይመስል ዘርፈው ከብረውበታል። ያ ሩጫ የፈጠረው የዝርፊአ ካፒታል ተጨማሪ መሬት ለመዝረፍ <የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ማሻሻያ> የሚል እንቅስቃሴ ጀምሮ ነበር።ያንን ዕቅድ ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል የተነሳው ተቃውሞ ፣የተፈጸመው ሰብዓዊ መብት ረገጣና ተከትሎ ሊታዩ የሚገባቸው ጉዳዮች የሉም ወይ? በቅርቡ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን ጨምሮ ሌሎችም የኦሮሞ ድርጅቶች በሚኒሶታ ሚኒያፖሊስ በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጉዳይ ተወያይተዋል።

No comments:

Post a Comment

wanted officials