ጎንደር በጭልጋ አውራጃ በሽንፋና በሸህዲ ከተማ ከፍተኛ ተኩስ እየተደረገ ነው፦
=======================
ቤቶች እየተቃጠሉ ነው፤ ዤጎች እየሞቱ ነው፤ በአጠቃላይ በሕዝብ ላይ ብዙ ጉዳት እየደረሰ ነው።
ሁኔታው ወደ አላስፈላጊ ቀውስ እንዳይሄድ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፥
አንድን ሕዝብ አንተ ቅማንት፤ እሱ አማራ ብለው በማሰለፍ ለማጨራረስ ወያኔዎች ያስነሱት ጦርነት እንደሆነ ሁሉም ዜጋ ሊያውቀው ይገባል።...
ይልቁንስ እንቅስቃሴው ለተጀመረው አገር አቀፍ የነፃነት ትግል ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ በተቀናጀ መልክ መምራት አስፈላጊ የሆነበት ሰኣት ላይ ደርሰናል።
በቅማንት የመብት ጥያቄ ሰበብ ተነስቶ፤ በወያኔ አራጋቢነት የተቀጣጠለው ብጥብጥ፤ የታላቋን ትግራይ ከንቱ ምኞት ከግብ ለማድረስ ታልሞ፤ የጎንደር ሕዝብ እርስ በእርሱ እንዲተላለቅ የተቀመመ ክፉ የጎሰኝነት መርዝ ነው።

No comments:
Post a Comment