Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, December 15, 2015

የባኮ ግብርና ኮሌጅ ተማሪዎች የት እንደተወሰዱ አልታወቀም

የባኮ ግብርና ኮሌጅ ተማሪዎች የት እንደተወሰዱ አልታወቀም 
----
ትናንት በባኮ ከፍተኛ ተቃውሞ ተቀስቅሶ ከተማይቱ በተኩስ ስትናጥ ቆይታለች ።
ወደ ነቀምት ያመሩ የነበሩ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች በባኮ ለማለፍ ተቸግረው ባኮ መግቢያ ላይ ለመገተር ተገደዋል ።
በባኮ ተቃውሞ የፖሊስ መኪኖችና ድርጅቶች ተቃጥለዋል ።የአጋዚ ልዩ ኃይሎች ባኮ ከገቡ በኋላ የግብርና ኮሌጁን በመቆጣጠር ከመቶ በላይ ተማሪዎችን በኦራል መኪና ጭነዉ ከከተማዋ ውጪ በመውሰድ ፎቶግራፍና እና ቪድዮ ቀርፀዋቸዋል፡፡ ተማሪዎቹን ከቀረፁም በኋላ ወስደዋቸዋል ።የት እንደተወሰዱና በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኙም ለማወቅ አልተቻለም ።

No comments:

Post a Comment

wanted officials