Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, December 4, 2015

በኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች የተነሳው ተቃውሞ አድማሱን እያሰፋ ነው




ይሁን እንጅ ከሞት እስከ አካል መጉደል የሚደርሱ ጉዳቶች መፈጸማቸውን ሁለቱም ፖለቲከኞች ተናግረዋል። አቶ በቀለ ነገአ የተማሪዎችን ተቃውሞ ህዝባዊ ያሉት ሲሆን፣ አንዱ የሌላው መብት ሲነካ ዝም ብሎ ማዬቱን አቁሞ በውስጥም በውጭም ያለው ኢትዮጵያዊ በአንድነት እንዲነሳ ጥሪ አቅርበዋል። ሁለቱም መሪዎች ተቃውሞ ስለሚደረግባቸው አካባቢዎች ፣ የክልሉ ምክር ቤት ስለገባበት አጣብቂኝ፣ ስለመንግስት እርምጃና ስለድርጅታቸው አስተዋጽኦ የሰጡትን መግለጫ ከዜናው መጨረሻ እናቀርባለን። በተመሳሳይ ዜና ደግሞ በኦሮምያ ክልል የተጀመረውን ተቃውሞ ተከትሎ በአዲስ አበባ የጸጥታው ሁኔታ እንዲጠናከር ትእዛዝ መተላለፉን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። የፌደራል ፖሊሶች በተጠንቀቅ እንዲቆሙ እንዲሁም የደህንነት ሰራተኞች ማንኛውንም እንቅስቃሴ በንቃት እንዲከታተሉ ተዘዋል።


elementary schoo in Sululta..

No comments:

Post a Comment

wanted officials