Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, December 20, 2015

ሰበር ዜና በጎንደር ከባድ ጦርነት እየተካሄደ ነዉ!!


ሰበር ዜና በጎንደር ከባድ ጦርነት እየተካሄደ ነዉ!!





በአሁኑ ወቅት የወልቃይትን ህዝብ ያካተተና ከቦታ ቦታ እየተቀጠጠለ የሚገኝ ከባድ ጦርነት እየተካሄደ ይገኛል ለግዜዉ ማንነታቸዉ ያልተገለጸ የነጻነት ሐይሎች በጎንደርን ዙሪያ የሚገኘዉን የወያኔ ጉልበት እያሽመደመዱት ሲሆን ወያኔ ከባድ መሳሪያዎችን ወደ ወልቃይት በማጓጓዝ ላይ ይገኛል።
ከባለፈዉ ሳምንት ጀምሮ እየተባባሰ የመጣዉን የህዝብ የነጻነት ትግል ለመቀልበስ ያቃታቸዉ ወንበዴዎቹ ወያኔያዉያን በብዛት እየጎረፈ ወደ ነጻነት ሐይሎች የሚሄደዉን ህዝብ ለመቀነስ ሲሉ ብቻ በባስና በጭነት መኪናዎች የመተማንና የወልቃይትን ህዝብ እያስገደዱ ወደ ጎንደር እየጓጓዙት ይገኛሉ።
ቢሆንም በተለይም በወልቃይት ከሴቶችና ከሕጻናት ዉጭ ወጣትና አባት አርበኞችን ማግኘት የተሳነዉ ወያኔ ከፍተኝ ድንጋጤ ዉስጥ የወደቀ ሲሆን ይህን የጦር ችቦ ለማዳፈን ከባድ መሳሪዎችን በብዛት እያከማቸ ቢገኘም በስፈራዉ የተሰማሩ ሚሊሻዎች ዛሬ አፈ ሙዛቸዉን ወደ ወያኔ አዙረዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! ! ! ~
ጉድሽ ወያኔ

No comments:

Post a Comment

wanted officials