Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, December 22, 2015

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲና ሌሎች ት/ ቤቶችን ለመዝጋት ወያኔ እየዶለተ ነው







አዲስ አበባ ዩንቨርስቲና ሌሎች ት/ ቤቶችን ለመዝጋት ወያኔ እየዶለተ ነው
ወሮ በሎች የትግራይ የማፍያ ቡድን የተቀጣጠለውን ህዝባዊ አመፅ ለመቀልበስና በስልጣን ወንበር ለመቆት የሚችሉትን ሁሉ ጉድጓድ እየማሱ ነው። አሁን ከአዲስ አበባ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው ወያኔ የአዲስ አበባን ዩንቨርስቲ፣ የመሰናዶ ትምህርት ቤቶችንና ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ላልተወሰነ ጊዜ ለመዝጋት የካሳንቺሱ መንግስት በስውር እየመከረ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።
ፋሽስቱ የወያኔ ቡድን ወደ ለየለት አምባገነናዊ አገዛዝ ለመግባት እየታተረ በሚገኝበት በአሁኑ ሰዓት ህዝባዊ ተቃውሞዎችም በየቦታው እየተስፋፉ ነው። ከዚህ በኋላ ከወያኔ ጋር አብሮ መኖር የማይቻልበት ሰዓት ላይ ተደርሷል። በመሆኑም ሁሉም የአገራችን ህዝቦች ህዝባዊ እምቢተኝነቱን በሁሉም ቦታ በማቀጣጠል ወያኔን ለማንበርከክ የሚደረገውን ህዝባዊ አመፅ ማቀጣጠል አለባቸው።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!
ሞት ለወያኔና ጭፍሮቹ!!

No comments:

Post a Comment

wanted officials