Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, December 22, 2015

ሕጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ ወያኔ እየፈጸመ ያለውን ግድያ እና መሬትን አሳልፎ መስጠት አወገዘ




ምንም እንኳ ላለፉት ሃያ አምስት ዓመታት ኢትዮጵያን በግፍ እየገዛ ያለው የሽፍታ መንግስት፣ ግፍ ከመፈጸም ያቆመበት ጊዜ ባይኖርም፣ አሁን ግን አገርን አሳልፎ ከመሸጥ ጀምሮ ያለማቋረጥ እያካሄደ ያለውን ግፍ በቃላት ከመግለጥ በላይ ሆኖ አግኝተነዋል። ስለሆነም ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ይህን ምን አልባትም የመጨረሻ የቤተ ክርስቲያን ታላቅ መልእክት በውግዘት ለማስተላለፍ ተገዷል። [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]



No comments:

Post a Comment

wanted officials