የጎንደር አማራ በሶስት ግንባር ከጠላቶቹ ጋር በጀግንነት እየተፋለመ ነው:
============================
1 _ በምእራብ በኩል መሬት ቆርሶ ሊወስድ ከተዘጋጀ ከሱዳን ጦር ሰራዊት ጋር የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ነው ።
2 _ በሰሜን ግንባር አባይ ወልዱ እያስታጠቀ ከሚያስገባው የትግሬ ታጣቂ ጋር እየተፋለመ ነው ።
3 _ ሶስተኛው ግንባር፥ መሬት ቆርሶ ለመስጠት ከወሰነው የወያኔ ሰራዊት ጋር “መሬቴን የምትሰጠው ሬሳየን ተራምደህ እንጅ እስትንፋሴ እያለ የነፋሲለደስንና የመይሳውን መሬት ንክች አታደርጋትም ” እያለ እየተፋለመ ነው ።
ይህ በእንድህ እንዳለ የሱዳን መንግስት ” ከ 50 በላይ ዜጎቼ መሬቱ የኛ ነው በሚሉ ኢትዮጵያውያን ታጣቂወች ታፍነው ተወስደውብኛል፥ ዜጎቼን ለማስለቀቅ የሱዳን መከላከያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጋር እየሰራ ነው የሚል አስገራሚ መግለጫ እውጥቷል ።
በሌላ በኩል የወልቃይት ማህበረሰብም “በትግራውያን የማንነት ዘረፋ ስለተፈፀመብን ወደ ትክክለኛው ማንነታችን አማራነታችን ለመመለስ በምናደርገው ፍልሚያ የአማራ ህዝብ ሊረዳን ይገባል ” እያለ ነው ።
እኛም ከዚህ ለነፃነቱ ለማንነቱ እና ለሀገሩ እየታገለ ካለው ህዝብ ጎን ልንሰለፍና አጋርነታችንን ልናሳየው ይገባል ።

No comments:
Post a Comment