ጎንደር ማረሚያ ቤት በተለምዶ ባህታ ማረሚያ ቤት የሚባለው በሳት አድጋ እየወደመ ነው!
========================//==========================
ጎንደር ማረሚያ ቤት በእሳት ጋይቶ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ታራሚዎች ሲሞቱ በመቶዎች የሚቆጠሩ አመለጡ ጎንደር የጦር ቀጠና መስላለች
ጎንደር እስር (ማረሚያ) ቤት በእሳት ቃጠሎ
የውርደት ሞት ለወያኔ ኢህአዴግ!
የጎንደርን ግፍ በመፈጸም አናታችን ላይ ያሉት ከሃዲዎች በግፍ ላይ በሚደርሰው በደል በሚያነሱት ጥያቄና ትግል የለሕግ ድጋፍና ፈተራ ወንጀል በተለያዩ የማጎሪየ ቤቶች እተሰቃዩ ይገኛሉ፡፡
በተለይ ከጣሊያን ጀምሮ እስር ቤት ሆኖ ሕዝብን ሲያሰቃይ ነበረና በ‹አፄ› ሀይለስላሴና በ‹ራስ› አንዳርጋቸው መሳይ መሰሪና ግፍ አገዛዝ የተስፋፋውና ተጠናከረው አጎንደር እስር ቤት ዛረ በቃጠሎ ነደደ፡፡
በቃጠሎው በርካታ ሰዎች ተጎዱ ሲሆን ከበለሳ ሚሊሻነት ዛሬ የሰ/ ጎንደር ‹‹አስተዳዳሪ›› ተብለው የተሾሙት ግዛት አብዩ በበርካታ ሰዎች ላይ ያለ ፍ/ ቤት ትእዛዝ ‹ሞት› ማዘዛቸው ተሰምቷል፡፡ ከ40 በላይ ሰው እንደሞተ ነው ሚነገረው፡፡ እስረኛ አምልጧል፡፡ እስረኞች ክፉኛ እየተሰቃዩ ይገኛሉ፡፡ እየተመረቱ ይደበደባሉ፤ የስቃይ እስር ይፈጸምባቸዋል፤ ይገደላሉ፡፡ የቃጠሎው ምክንያት ???
ሕዝቡ ጠመንጃ በያዘ ማንም የወያኔ ኢህአዴግ ታጣቂ ላይ ድንጋይ ይወረውራል፡፡ አንፈልጋችሁም እተባሉ ነው፡፡
በዋና ዋና መንገዶች ላይ የታጠቁ ወታደሮች በጠተንቀቅ ቁመዋል፡፡ በተለያዩ አቅጣጫዎች ጥይት በመተኮስ በጩኸት እየተናወጠ ነው፡፡ ለግድያ ተጨማሪ ጦር ከአዘዞና ከልዩ ልዩ ቦታዎች በመኪና ተጭኖ እየመጣ ነው፡፡
ሞት ለወያኔ! ሞት ለብአዴን! ሞት ለአቃጣሪ ኩሊዎች ኹሉ!!!
የሚሉ መፈክሮች ይስተጋባሉ፡፡
እውነት ነው ወያኔ ኢህአዴግና ግብረአበሮቹ ተዋርደው መውረድ አለባቸው!!! የውርደት ሞት ለወያኔ- ኢህአዴግ!!!

No comments:
Post a Comment