Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, August 5, 2016

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ 5አመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው

ኤርትራ ድንበርን በማቁዋረጥ አርበኞች ግንቦት 7ን ሊቀላቀሉ ሲያመሩ ተይዘው የሽብር ክስ የቀረበባቸው እነ ብርሃኑ ተክለያሬድ ተፈረደባቸው
ተከሳሾ ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ፍቅረማርያም አስማማው እና ደሴ ካሳይ ሲሆኑ፣ ፍርድ ቤቱ አቃቤ ህግ የመሰረተባቸውን ክስ በሰውና በሰነድ ማስረጃ በማስረዳቱ የጥፋተኝነት ፍርድ መስጠቱን 14ኛ ወንጀል ችሎት ገልጹዋል።
1ኛ ተከሳሽ ብርሀኑ ተ/ያሬድ አባል በመሆን እና በመመልመል 5አመት ፅኑ እስራት
2ኛ ተከሳሽ እና 3ኛ አባል በመሆን
4ኛ ተከሳሽ ወደ ኤርትራ በማሻገር 4አመት ከ5 ወር ፅኑ እስራት
**እየሩሳሌም ተስፋው 4አመት ከ5ወር ፅኑ እስራት
**ፍቅረማርያም አስማማው 4አመት ፅኑ እስራት
**ደሴ ካህሳይ 4አመት ከ 5ወር
*** በተጨማሪ ለ5 አመት ከህዝባዊ መብታቸው ይታገዱ

No comments:

Post a Comment

wanted officials