Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, August 11, 2016

ከወደ ጋይንት ምድር የሚመጣው ዜና እውነትም እግዚዖ የሚያስብል ነው ።



ከወደ ጋይንት ምድር የሚመጣው ዜና እውነትም እግዚዖ የሚያስብል ነው ።
ሰበር ዜና
እግዚዖ ማእረነ!
የጉድ አገር ወያኔ ወታደሩን ታቦት እንዲሸከም አደረገ
በጋይንት አንድ የገጠር ጎጥ ውስጥ ታቦት ይዛቹህ ውጡ የተባሉ አባት እምቢ ስላሉ ቄሱን በመግደል አንድ ወታደር የቄሱን ልብስ ለብሶ ታቦት እንዲሸከም አድርገው መውጣታቸውን የሰሙ የህዝብ ታጣቂዎች ታቦት የተሸከመውን ወታደር እግሩን አልሞ በመተኮስ ቆርጥውለታል። ሌሎች ቄሴች ታቦቱን በክብር አንስተው ወደ ቤተክርስቲያን አስገብተውታል።
Kefayalew Getu )
https://www.facebook.com/kefayalew.getu

No comments:

Post a Comment

wanted officials