Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, August 17, 2016

ከመንገድ በግድ ስብሰባ እንዲገባ የተደረገው የራያ ቆቦ ህዝብ ስብሰባውን ረግጦ ወጣ


በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ በወልቃይት ጉዳይ የተጠራው ስብሰባ ላይ ህዝቡ አልገኝም በማለቱ ምክንያት ስብሰባዎቹ በተናጥል በ4ቱም የከተማ ቀበሌዎች እንዲካሄዱ ቢያስገድድም በቀበሌ ደረጃም እንዲደረግ የታሰበው ስብሰባ ላይ ህዝቡ መገኘት ባለመቻሉ በታጣቂዎች መንገድ ተጉዋዡዋችን በማስገደድ ስብሰባውን ለማድረግ ቢሞከርም በቀበሌ 01,02,03 ቀበሌዎች የተመደቡ አወያዮች ወልቃይት የትግራይ ነው የሚል አቅጣጫ በመያዛቸው ህዝቡ ስብሰባውን እየረገጠ መውጣቱን እና በቀበሌ 04 የነበሩት አውያዮች ወልቃይት የአማራ ነው የሚል አቅዋም ከሌሎች ቀበሌዎች ማንጸባረቃቸውን ምንጮቻችን ገልጸዋል።እንደ ምንጮቻችን ገለጻ ከሆነ በወልቃይት ጉዳይ በከተማውም ሆነ በገጠሩ አመራሮች ዘንድ አለመግባባት መኖሩንም እና ሁለት አቅዋም ይዘው እየተጉዋዙ መሆኑን በስብሰባዎቹ ያሳዩት የተለያየ ኣቀዋም አመላካች ነው ብለዋል።
c810c-gondar2bprotest

No comments:

Post a Comment

wanted officials