Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, August 1, 2016

“ስርዓቱ ኦሮሞን እና አማራን ለማጋጨት የጣረው ከሽፏል” አክቲቭስት አሚን ጁንዲ – “አሁን የቀረው ብሔራዊ ለውጥ ወደሚያመጣ ተቃውሞ ማሸጋገር ነው” – ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን (ልዩ ቃለምልልስ)


amin Jundi and Dr Mulugeta Kassahun
አክቲቪስት አሚን ጁዲ የኦነግ የፖለቲካ አማካሪ በወቅታዊ ጉዳይ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡ)
<…ተቃዋሚዎች ሕዝቡ አንድ ላይ እየቆመ ነው እነሱም በጋራ ማይቆሙበት በጋራ የማይሰሩበት ምክንያት የለም። የኦሮሞና የአማራውን ሕዝብ ለማጋጨት አንዱን ካንዱ በጠላትነት ለማስተያየት የሞከሩት ሁሉ እየከሸፈ የጋራ ጠላቱ የህወሃት አገዛዝ መሆኑን ተረድቷል የቀረው እንዴት ይሄን ብሔራዊ መልክ ያለው ለውጥ የሚያመጣ ተቃውሞ ማድረግ ነው ለዚአ ደግሞ አሁን እንደተጀመረው…> ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን በቬጋስ የተቋቋመው ቀድሞ የኢትዮጵአ ራዕይ ማህበር ሊቀመንበር ከአቶ አሚን ጁዲ ጋር በጋራ ከሰጡን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ

http://www.zehabesha.com/amharic/archives/63740

No comments:

Post a Comment

wanted officials