Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, August 8, 2016

ቀድየሞው አንድነት ፓርቲ የአዳማ ኃላፊ ምርቱ ጉታን አፈኑት

ምርቱ ጉታን አፈኑት 
=======
በአዳማው ሰልፍ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ህዝብ ሀሳቡን ወጥቶ ያለፍርሃት በማህበራዊ ሚዲያዎች ሲቀሰቀስ የነበረው ምርቱ ጉታ በደህንነቶች ትናንት ታፍኖ መወሰዱን ለማወቅ ተችሏል ።
ደህንነቶቹ ምርቱን አፍነው ሲወስዱ የስራ ባልደረቦቹ ቢመለከቱም እስካሁን ድረስ ምርቱን የበሉት ጅቦች የትኛው ጎሬያቸው እንደደበቁት ቤተሰቦቹ ማወቅ አልቻሉም ።
መቼም ጅቦቹ በቆዳቸው የፃፉት ህግ ሰው ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ አይያዝም ወይም የተያዘ ሰው በቤተሰቦቹ መጎብኘትና ፍርድ ቤት በ48 ሰዓታት ውስጥ መቅረብ ይገባዋል ቢልም በአደባባይ ያለ ፍርድ ህዝብ የሚበሉ ጅቦች የቆዳቸውን ፅህፈት ያከብሩታል ተብሎ አይጠበቅም ።
ምርቱ ጉታ ቀድ
ሞው አንድነት ፓርቲ የአዳማ ኃላፊ ነበር ።
ምርቱ ባለትዳርና በልጅ የተባረከ ምርጥ አባት ነው ።
ለልጁና ለቤተሰቦቹ ስትሉ ያለበትን የምታውቁ ጥቆማ እንድታቀርቡም ትጠየቃላችሁ።


No comments:

Post a Comment

wanted officials