Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, August 4, 2016

በደብረ ታቦርና ለፋርጣ ሕዝብ ጥሪ እየተበተነ ነው



በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የቅስቀሳ ወረቀቶች እየተለጠፉ ነው። የወልቃይት ጠገዴ ዐማሮች ጉዳይ ዋነኛ የዐማራ ተጋድሎ ማዕከል ነው።
ስለ መተከልና ራያ ዐማሮች ስቃይ በቅስቀሳ ወረቀቶቹ ላይ በዝርዝር ተዘጋጅቷል።
ቀጥሎ የምትመለከቷቸው የቅስቀሳ ማስታወቂያዎች በደብረታቦር ከተማ የተለጠፋና በመለጠፍ ላይ ያሉ ናቸው።
debertabor
debrtabor

No comments:

Post a Comment

wanted officials