Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, August 14, 2016

አክሱም ስልጣኔ የአማራ ወይስ የትግሬ ? Bewketu Seyoum

አክሱም ስልጣኔ የአማራ ወይስ የትግሬ ? Bewketu Seyoum
አክሱምን ታዘብኳት
**********************

በሳይኮሎጂ ሳይንስ 'በማንኛውም ህብረተሰብ ውስጥ አንድ መሪ የሆነ አስተሳሰብ ወይም ማንነት አለ' የሚል ጽንሰ ሃሳብ አለ። ስለዚህ እስከ አሥረኛው ክፍለ ዘመን ድረስ አክሱም ላይ መሪ አስተሳሰብ ወይም መሪ ማንነት የነበረው የትኛው ነው ????? 
የአማራ ወይስ የትግሬ ? እስኪ እንለይ፤ እንመርምር። 
(ሀ). የሸዋው ይኩኖአምላክ የላስታውን ነአኩቶለአብን "ሥልጣን ልቀቅ፤ እኔ የመጨረሻውን የአክሱሙን ንጉሥ የድል ናዖድን መንግሥት የማስቀጥል የሰለሞን ዘር ነኝ" የሚል ደብዳቤ እንደላከለት እንግሊዛዊው Monro Hay በመጽሐፉ አስነብቧል። ግን በዚህ ወቅት ማለትም በ13ኛው ክፍለዘመን "እኔም ሥልጣን ይገባኛል" የሚል ድምፅ ከትግሬዎች አልወጣም።
(ለ). ትግሬዎች ለሌላ ሰው የማይናገሯት አንዲት ባህል አለቻቸው። "አስወድቀኒ!!" አንዲት ትግሬ አንዱን ወንድ አስወድቀኒ ካለች ጥግህን ፈልገህ መለጥለጥ ነው፤ መዋሰብ ነው። ይሄ የትግሬዎች ባህል አሁን በየድራማው እንደምናየው የዘበኛ እና የገረድ አይነት ፍቅር ነው። ባጭሩ "አስወድቀኒ" ማለቷ ብ*ኝ ማለቷ ነው። ገብረኪዳን እንደነገረኝ አንዱ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ መምህር "አስወድቀኒ ከህንዶቹ የወሲብ ባህል ከkama sutura ስለማያንስ ይፋ እናርገውና Guinness Book ላይ እናስመዝግብ" እያለ ነው አሉ። እንዲህ አይነት የገረድና የዘበኛን የፍቅር ሥነልቦና ባህሉ አድርጎ የያዘ ማህበረሰብ እንዴት የአክሱም ነገሥታት ወራሽ ነኝ ማለት ይደፍራል?
(ሐ). ሳባ የሚለው ስም። አንዲት ሴት ስሟ "ሳባ" ከሆነ ትግሬ የመሆን ዕድሏ ከ95% በላይ ነው። ለመሆኑ ይህ ስም ከየት መጣ? የመን ውስጥ ከነበረ ሳባ ከሚባል ሀገር!! እስከአሁን ድረስ ከምፅዋ ወደብ በስተደቡብ የየመን ነጋዴዎች ማረፊያ ሳባ የሚባል ቦታ አለ። ሲሳይ ለጋሃሬ የሚባል ጓደኛዬ ድሬዳዋ እንድመጣ ጋብዞኝ ነበር። ድሬዳዋ ገንዳ ቆሬ፣ ኮኔል፣ ከዚራ፣ መጋላ፣ ጎሮ፣ ቀፊራ፣ ሳቢያን የሚባሉ ሠፈሮች አሏት። ለመሆኑ ሳቢያን ማለት ምንድን ነው ብየ ሲሳይ ለጋሀሬን ጠየኩት ። እሱም "የመኖች ናቸው የሰየሙት።እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እዚህ አካባቢ ነበሩ። እነሱ ሲሄዱ ስማቸውን ትተውልን ሄዱ ። የግመል ማሰሪያቸውን ሜዳ ኳስ ሜዳ አድርገን ይሄው ሳቢያን ወይም ሳባውያን ሜዳ እንለዋለን " አለኝ። ማክዳ ቀይ ባህርን ተሻግራ የመንን ወይም የሳባውያንን አገር ስላስገበረች የነሱም ገዥ መሆኗን ለማሳየት "ንግሥተ ሳባ" ትባላለች እንጂ " ንግሥት ሳባ" ተብላ አታውቅም። ዮዲት ጉዲትም የአክሱሙን ድል ናዖድን ካሸነፈች በሗላ የመን ላለው የሳባ ንጉሥ ስጦታ የላከችው አክሱም ያሉት የሳባ ሰዎች(የአሁኖቹ ትግሬዎች) ቢያንስ ቢያንስ በስለላና በመረጃ ሰለረዷት ነው ብሎ ማሰብ ይቻላል። ለዚህም ነው የአክሱሙ ጦርነቱ ባጭሩ የተጠናቀቀው። ለዚህም ነው ዮዲት ጉዲት ከተገደለች በሗላ "ሀገራችን በከሐዲዎች ተወሯል" ብለው የአክሱም ነገሥታት ወደ አክሱም ሀገራቸው መመለሱን ትተው ሸዋ ላይ የቀሩት።
(መ). አማራዎች ሲጨፍሩ ፊትለፊት እየተያዩ ነው። ልክ በማህሌት ሰዓት እንደሚታየው ዝማሬ። ትግሬዎች ሲጨፍሩ ግን ክብ ሰርተው ነው። በአንትሮፖሎጂ ሳይንስ መሠረት ፊትለፊት መጨፈር የጨፋሪዎቹ ሀገር ማንነት፣በራስ መተማመን፣ ስብዕና የራሳቸው እንደሆነ ሳያል። በተጨማሪም የአንዱን ደስታ ሌላው ይጋራል። ክብ ሰርቶ መጨፈር ግን መሃል ያለውን እያጀቡ ነው የሚሆነው። በዚህም ክብ ሰርተው የሚጨፍሩ ጨፋሪዎች ሁለተኛነታቸውን፣ ስደተኝነታቸውን ወይም መጤነታቸውን ያሳያል።
(ሠ). "አፄ ዮሐንስ" በሚለው የማሞ ውድነህ መጽሐፍ ላይ አፄ ዮሐንስ "እኔ የማወራው በአማርኛ ነው ምክንያቱም የጥንት አክሱማውያን ቛንቛ አማርኛ ስለሆነ ማለታቸው።
(ረ). መለስ ባንድ ወቅት አረብ ሀገራትን ሲጎበኝ "እኔ 'ኮ የመናዊ ነኝ" ማለቱ።
(ሰ). አሁንም መለስ "እኔ ወርቅ ከሆነ ሕዝብ ነው የተገኘሁት" ብሎ የአክሱም ሐውልት ከሮም እንዳይመለስ ወይም ግዴለሽነቱን ለማሳየት ግን "የአክሱም ሐውልት ለወላይታ ምኑ ነው" ማለቱ። ይህ አነጋገር በፖለቲካ ሳይንስ ሲተነተን መለስ "የአክሱም ሐውልት ለአሁኑ ትግሬ ምኑ ነው" ማለቱ ነው።
(ሸ). ልጅ እያሱ በ1909 የመስቀል ዕለት እዚያው የደመራው ቦታ እሱም ፓትርያርኩም እና መሳፍንቱም ባሉበት የተነበበው ክስ፤ የልጅ ኢያሱን "ወንጀሎች" ይዘረዝርና መጨረሻ ላይ " ከቀዳማዊ ምኒልክ እስከ ዳግማዊ ምኒልክ ያለውን የሥልጣን ተዋረድ ሊያፈርስ" የሚል ጽሑፍ መኖሩ ።
አክሱም የአማራዎች ጥንተ ርስት እንደነበረች ያመለክታል።

No comments:

Post a Comment

wanted officials