Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, August 9, 2016

around 200 people dead in a massacre done by the Ethiopian government (UN dispatch )






ባለፉት ሶስት ቀናት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር በእየለቱ እያሻቀበ ነው

ነሃሴ  ፫ ( ሦስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አጋዚ የሚባሉት የገዢው ፓርቲ ታማኝ ወታደሮች በኦሮምያና በአማራ ክልሎች በንጹሃን ዜጎች ላይ 
በፈጸሙት ጭካኔ የተሞላበት እርምጃ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው።
 ከተለያዩ አካባቢዎች የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት በኦሮምያ ክልል ብቻ ከ130 በላይ ሰዎች ሲገደሉ በአማራ ክልል ደግሞ
 ከ70 ያላነሱ ሰዎች ተገድለዋል። ከፍተኛ ግድያ ከተፈጸመባቸው ቦታዎች መካከል ባህርዳር ቀዳሚ ሲሆን፣ አሁንም ድረስ ጫካ ውስጥ
 የተጣሉ አስከሬኖች እየተገኙ ነው።














No comments:

Post a Comment

wanted officials