Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, August 7, 2016

በደቡብ ጎንደር የጋይንት ከተማ አርበኞች የወያኔ ወታደሮችን ጦር ከነሙሉ ኦራል መኪና ጭነቱ ደመሰሱ



በመላው ኢትዮጵያ ሐምሌ 30 ቀን 2008 ዓም የተካሄደውን ጸረ ወያኔ የተቃውሞ ሰልፍን ለመበተን በደቡብ ጎንደር ወረታ ወልዲያ መንገድ ላይ በመምጣት ላይ የነበሩ የወያኔ ወታደሮች ግይንት ነፋስ መውጫ ላይ ጥቃት ተሰነዘረባቸው ።


ጀግኖቹ የጋይንት ልጆች የታጠቁ አርበኞች በጠባቡ አስፋልት መንገድ ጨጨሆ መግቢያው ላይ አድፍጠው ኖሮ ወያኔ ጭኖ ሊያሰገባቸው የነበረውን አንድ ኦራል ወታደር ሙሉ በሙሉ አመድ አደርገውታል። ከኦራሉ ወርደው ለማምለጥ የሞከሩትንም አሰወልቆ ቀሚሰ አልብሷቸዋል። ህዝቡ አሁን ባገኘው መሳሪያ በመታጠቅ ላይ እንደሆነ ከአካባቢው የሚወጡት መረጃዎች ያመለክታሉ።

በጋይንት አድርጎ ወደ አማራክልልም ይሆን ወደየትም የምድር ጦር አያልፋም ይህ ቃላችን ነው ወልቃይት በደም የተገዛ ያባቶቻችን መሪት ነው ኢትዮጵያም የኢትዮጵያውያን ናት ባንዳ እና ባንዳ ካገራችን ጠራርገን እናሰወጣለን እየተባለ ነው። ። በደቡብ ጎንደር የጋይንት ዐማሮች በዙሪያቸው የከበበውን የወያኔ ፀጥታ አስከባሪ ከምንም ሳይቆጥሩ ተጋድሎአቸውን በመፈፀም ላይ ላይ ናቸው። የጋይንት ሕዝብ በነፋስ መውጫ ከተማ ዋና መንገድ ሰልፍ ትናንት የተካሄደ ሲሆን በሳሊ፣ ጎብጎብና የጨጭሆ ከተማዎችም ላይ ተመሳሳይ እንቅስቃሴ መኖሩን ተከትሎ የ ሀወሓት ሰዎች ሲያስጨንቁ ነበረ ።

አብርሃም  ኢትዮጵያንስ  ብሎግ  እንዳጠናቀረው

No comments:

Post a Comment

wanted officials