Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, August 10, 2016

ሰበር ዜና ህወሃት የብአዴን_አመራር‬ ገዱ አንዳርጋቸውን ከስልጣን ለማውረድ ወሰነ።

ሰበር ዜና
ገዱ አንዳርጋቸውን ከስልጣን ለማውረድ ህወሃት ወሰነ። ደመቀ መኮንን የሁሉም ነገር አድራጊ ፈጣሪ እንዲሆን በብአዴን ስም ስልጣን ተሰጥቶታል። ያለውን ስልጣን የሚቀሙበትን ጊዜ ባያስታውቁም ጉዳዩ ጫፍ ላይ ደርሷል። እነ ካሰ ተክለብርሃን የሰው ሕይወት እና የእኛም ንብረት የወደመው በገዱ የቸልተኝነት አስተዳደር ነው በማለት ተናግሯል። አባይ ወልዱም የሚፈልገውን ለማድረግ እየሞከረ ይመስላል። አባይ ወልዱ ገዱን አውርዶ የሚፈልገውን አስቀምጦ የአማራም ሕዝብ ትጥቅ ለማስፈታት እየጣረ ነው።
.
እንግዲህ ለብአዴን አስተዳደሮች በአቅማችን ነግረናቸው ነበር። ትግሬ የሚገልህ ንጹህ አማራ ሰትሆን ነው እንጅ ብአዴን ስለሆንህ ብቻ ከመግደል ወይም ከመናቅ ወደ ኋላ አይልም። ጆሮ ያለው ይስማ!!!

No comments:

Post a Comment

wanted officials