Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, November 13, 2016

በኢትዮጵያ የዶላር ምንዛሬ በከፍተኛ መጠን እያሻቀበ 1 ዶላር በጥቁር ገበያ ከ26 ብር በላይ እየተመነዘረ ነው






የዶላር ምንዛሬ በከፍተኛ መጠን እያሻቀበ 1 ዶላር በጥቁር ገበያ ከ26 ብር በላይ እየተመነዘረ ነው።የሃገሪቱ ካዝና የውጪ ምንዛሬ ናፍቆታል። የዶላር ያለህ እያለ ነው። ባለፈው ሳምንት ሕዝባዊ ተቃውሞውን ትከትሎ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መውድቁንና የዶላር ምንዛሬ ወደ ኣርባ ብር እየገሰገሰ መሆኑን የወያኔ ኢኮኖሚ ኣማካሪዎች ጠቅሽ ወያኔ ወገቡ በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በኢኮኖሚም መስበሩን መሽምድምዱን ተናግሬ ሳልጭርስ በኣዲስ ኣበባ የተሰበሰቡ መረጃዎች እንድሚጠቁሙት የዶላር ምንዛሬ በከፍተኛ መጠን እያሻቀበ 1 ዶላር በጥቁር ገበያ ከ26 ብር በላይ እየተመነዘረ ወደ ኣርባ ብር እየገሰገሰ ነው።


ሕዝባዊ ንቅናቄው እዳውና ብድሩ ተደራርበው የዶላር ምንዛሬ በከፍተኛ መጠን እያሻቀበ ሲሆን 1 ዶላር በጥቁር ገበያ ከ26 ብር በላይ እየተመነዘረ ነው ተብሏል፡፡ ለዶላር ምንዛሬ መናር ዋነኛው ምክንያት፣ የውጭ ምንዛሬ እጥረትና በኢትዮጵያ የዶላር የምንዛሬ መጠን አለመሻሻል መሆኑን የጠቆሙት ምንጮች፤ ዓለም ባንክና አለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF)፤ የዶላር ምንዛሬ እንዲሻሻል የሰጡትን ምክር መንግስት አለመስማቱ ሌላው ምክንያት ነው ብለዋል፡፡

ወያኔና ባለስልጣናቱም ኣስረኣንደኛ ተኩል ሰኣት ላይ ደርሰውም በሃሰት እያጭበረበሩ ቢሆንም እየተጋለጡ ይገኛሉ፤የሃገሪቱ ካዝና የውጪ ምንዛሬ ናፍቆታል። የዶላር ያለህ እያለ ነው። የባንክ ባለስልጣኖቻቸው ባዶ ካዝና ኣቅፈው ዶላር በሽ ነው በማለት የተለመደ ቅጥፈታቸውን እየተናገሩ ቢሆንም የወያነ ኢኮኖሚስቶች የፖለቲካው ጉዳይ ካልተፈታ የሕዝብ ጥያቄ ካልተመለሰ ኢኮኖሚው በዜሮ መነዳቱን የማይቀጥልበት ደረጃ መድረሱንና ነዳጅ መጨረሱን እየተናገሩ ይገኛሉ።

No comments:

Post a Comment

wanted officials