Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, November 19, 2016

አርበኞች ግንቦት 7 ከህወሀት ሃይሎች ጋር ያደረገ ያለው ውጊያ ለ3ጊዜ መቀጠሉ ተነገረ



አርበኞች ግንቦት 7 ከህወሀት ሃይሎች ጋር ያደረገ ያለው ውጊያ ለ3ጊዜ መቀጠሉ ተነገረ
አይቀሬው ጦርነት በይፋ ከተጀመረ ዛሬ 3ኛ ቀኑን ይዛል ጀግናው የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሰራዊት ከጀግኖች የአማራ ታጋይ ገበሬዎችና ከተደራጁ የነፃነት ሀይሎች ጋር በመሆን የወያኔ ሰራዊት ላይ ጠንካራና ብርቱ ክንዱን በማሳረፍ ግስጋሴውን እያፋጠነ ነው ።
~ ዛሬም እየተካሄደ ባለው ጦርነት ጀግኖቻችን የወያኔን ጦር እየሰባበሩና እያርበደበዱ ዶግ አመድ በማድረግ ወደ ጎንደር እየተቃረቡ እንደሆነ ለማወቅ ተችላል ።
~ እናም ነፃነትን ናፋቂው የኢትዮጵያ ህዝብ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቶች እና ማንኛውም ታጋይ ወደ ቀያችሁ ሲደርሱ ውሀ ስንቅ ወዘተ በማቀበል እና መንገድም በመምራት የወያኔ ሰራዊቶች የመሸጉበትን ቦታ በመጠቆም አስፈላጊውን ትብብር እና ድጋፍ ለአርበኞቻችን በማድረግ ወያኔን በጋራ ለመጣል ከመቼውም ግዜ በላይ አሁን ከጎናችን እንድትሆኑ መልእክታችንን እናስተላልፋለን ።
ድል ለታጋይ አርበኞቻችን እና ለመላው የኢትዬጵያ ህዝብ
ሞትና ውርደት ሽንፈትና ክስረት ለባንዳው ወያኔ
ድል ለአርበኞች ግንቦት !!
ድል ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ!!
ሞት ለወያኔ!!

No comments:

Post a Comment

wanted officials