Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, November 9, 2016

ኢትዬጵያውያን በእስራኤል አደባባይ የድረሱልን ጥሪ አሰምተዋል።




በእስራኤል ምድር ውስጥ ከ135,500 በላይ ኢትዬጵያውያን ጂውሾች ይኖራሉ አብዛኞቹም የጎንደር ጀግኖች ናቸው። እኒህ ኢትዬጵያውያን በምቾት ነው የሚኖሩት ወደ ሰላማዊ ሰልፍ የሚገፋፋቸው ነገር ቢኖር በኢትዬጵያ ውስጥ የሚኖሩ በነፃነት እጦት የታፈኑ በጥይት የተገደሉ ወገኖቻቸው ደም ነው። እኒህ የአርበኛ ልጆች ኢትዬጵያውያን በእስራኤል አደባባይ የድረሱልን ጥሪ አሰምተዋል። የእራኤል የሚመለከተው የመንግስት አካል እንዲህ ብሏል። ከዚህ በሃላ ኡትዬጵያ ውስጥ ምንም አይነት የግፍ ግድያ ዜና መስማት አልፈልግም የማያዳግም እርምጃ እወስዳለሁ ትግስት አይኖረኝም። ውድ የአማራና ኦሮሞ ህዝብ ታጋዬች በደላችን ያየ ፈጣሪ ከጎናችን ነው የሚረዱን የሚረዱን በዝተዋል። ስለዚህ ትግሉን ልንቀጥልበት ይገባል
1. አንዳችም የወያኔ ምርት መጠቀም የለብንም
2. አድማ በያዝ ወያኔን ድባቅ እንምታ
3. ወንድም እህትም ቢሆን የወያኔ ባርያ ከሆነ የጠላት ተባባሪ ጠላት ነው ልናናግራቸው እንኲዋ አይገባም እናግላቸው።


ትግል የጀግና ድል የፈጣሪ!!!! ትግላችን ተጠናክሮ ይቀጥላል!!!!!

No comments:

Post a Comment

wanted officials