Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, November 23, 2016

የቅ. ጊዮርጊስ ደጋፊዎች “ጎንደር ውስጤ ነው” “እንደፈላብሽ አበረደልሽ” ሲሉ በስታዲየም ለስርዓቱ መልዕክት አስተላለፉ | ቪድዮ



  • 741
    Share
(ዘ-ሐበሻ) ካምቦሎጆ የብሶትና የደስታ ማሰሚያ መድረክ ነው:: ሕዝብ የተሰማውን በስታዲየም መግለጹ የተለመደ ነው:: ሰሞኑን እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውስጥ እየተሳተፈ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ደጋፊዎችም ለትግራዩ ነጻ አውጪ መንግስት መል ዕክታቸውን አሰምተዋል::”ጎንደር ውስጤ ነው” እያሉ የአማራውን ጀግንነት ያወደሱት እነዚሁ ደጋፊዎች “እንደፈላብሽ አበረደልሽ” ሲሉም የሕዝቡ መንግስትን እንዳስጨነቀ በስታዲየሙ ውስጥ አሰምተዋል:: ቭዲዮ ደርሶናል – ይመልከቱት::

No comments:

Post a Comment

wanted officials