Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, November 24, 2016

ብር የተቃውሞ መግለጫ ሆነ | ሕዝብ ብሶቱን በብር ኖት ላይ መጻፍ ጀምሬል

ብር የተቃውሞ መግለጫ ሆነ | ሕዝብ ብሶቱን በብር ኖት ላይ መጻፍ ጀምሬል


  • 435
    Share
 ከአርባምንጭ; ከአዲስ አበባና ከሌሎች አካባቢዎች ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለዘ-ሐበሻ ከተላኩ መረጃዎች መረዳት እንደተቻለው ሕዝብ በትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ላይ ያለውን ተቃውሞ ለመግለጽ በብር ኖቶች ላይ መል ዕክቶችን በመጻፍ ላይ ይገኛል::
በአርባምንጭ እና በአዲስ አበባ በስፋት የተሰራጩ የመቶ ብር ኖቶች ላይ ሕዝብ ስር ዓቱ እንዲቀየር; እንደነ አንዳርጋቸው ጽጌን የመሳሰሉ ታዋቂ ፖለቲከኞች እንዲፈቱ የሚጠይቁ መል ዕክቶች በብሮቹ ላይ ተጽፈው ተበትነዋል::
የተወሰኑ የመቶ ብር ኖቶች ላይ የተጻፉ የተቃውሞ መል ዕክቶች ደርሰውናል – ያንብቡት::
meto-birr
meto-birr2

No comments:

Post a Comment

wanted officials