Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, November 1, 2016

ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲስ ያዋቀሩት ካቢኔ ዝርዘር የሚከተለው ነው፡፡



ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲስ ያዋቀሩት ካቢኔ ዝርዘር የሚከተለው ነው፡፡

1. ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2. አቶ ታገሰ ጫፎ፦ የፐብሊክ ሰርቪስ እና ሰው ሀብት ልማት ሚኒስትር
3. ዶክተር አብረሃም ተከስተ፦ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር
4. ዶክተር በቀለ ጉላዶ፦ የንግድ ሚኒስትር
5. ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ፦ የእንሰሳትና የዓሳ ሀብት ልማት ሚኒስትር
6. ዶክተር ኢያሱ አብረሃ፦ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር
7. ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፦ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
8. አቶ አህመድ ሺዴ፦ የትራንስፖርት ሚኒስትር
9. ዶክተር አምባቸው መኮንን፦ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር
10. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ፦ የኮንስትራክሽን ሚኒስትር
11. ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ፦ የውሃ፣ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር
12. አቶ ሞቱማ መቃሳ፦ የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር
13. ዶክተር ገመዶ ዳሌ፦ የአካባቢ ደን ልማት እና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስትር
14. ዶክተራው ሽፈራው ተክለማርያም፦ የትምህርት ሚኒስትር
15. ፕሮፌሰር ይፍሩ ብርሃነ፦ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
16. ዶክተር ግርማ አመንቴ፦ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር
17. ዶክተር ሂሩት ወልደማርያም፦ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
18. ዶክተር ደሚቱ ሃምቢሳ፦ የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ሚኒስትር
19. አቶ ርስቱ ይርዳው፦ የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር
20. አቶ ከበደ ጫኔ፦ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ሃላፊ ሚኒስትር
21. ዶክተር ነገሪ ሌንጮ፦ የመንግስት ኮሙዩንኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር ሲሆኑ
ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር 9 ሚኒስትሮች ባሉበት እንዲቀጥሉ ተደርጓል

No comments:

Post a Comment

wanted officials