Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, November 11, 2016

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በሚገኘው የዝረሂ ተራራ ላይ የእሳተ ጎመራ ፍንዳታ ተከሰተ፡፡



እስካሁን ድረስም 400 ሜትር አካባቢ የሚረዝመው የተራራው ክፍል በጭስ
በመሸፈን ላይ ነው፡፡
የእሳተገምራ ፍንዳታ (volcanic eruption) በብዛት በሞቃታማ አካባቢዎች ይፈጠራል ፡፡አሁን የተነሳበት ቦታ ግን ውሃማ እና ከፍተኛ ከሆነ ቦታ ላይ ነው፡፡በዚህ ሁኔታ እንዴት እንደተከሰተ ለማወቅ
የባህር ዳር ዩኒቨርሲተ በነገው ዕለት ከጃፓናውያን
የከስርሰምድር ባለሙያዎች ጋር ጥናት ለማድረግ ወደ ቦታው
ያመራሉ፡፡ በክስተቱ የሰው ህይወት ባይጠፋም፣ በአዕፍትና በእፅዋት ላይ ውድመት አስከትሏል ፡፡የዝረሂ ተራራ ከኮሶበር ከተማ 5 ኪሜ ርቆ ይገኛል ፡፡
ሰጠኝ አቡሃይ

No comments:

Post a Comment

wanted officials