Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, November 13, 2016

በአማራ ተጋዳዮች ፍልሚያ በእንቃሽ የወያኔ የመከላከያ ካምፕ ዶግ አመድ ሆኗል


አስቸኳይ ጥሪ ከእንቃሽ
እንቃሽ የተፈጠረው ፍልሚያ በአማራ ተጋዳዮችና በትግራይ ነፍሰ በላ መከላከያ መካከል የነበር ሲሆን ተጋዳዩ ህዝባችን የወያኔን የመከላከያ ካምፕ በማፈን ዶግ አመድ አድርጎታል። ከሁለቱ ወገን ስለደረሰው ጉዳት እያጣራን ነው።
አምስተኛ ቀኑን በያዘው በዚህ የእንቃሽ ጦርነት የተበሳጨው ወያኔ ያለ የሌለ ኃይሉን ወደ ስፍራው በመላክ መላ ህዝቡን ለመጨረስ ከበባ በማድረግ ላይ ስለሆነ ይህንን ለመመከት በጀግንነት እየተዋጋ ያለው የገበሬ አፋጣኝ ትብብር ከቅርብም ከሩቅም ላለ ወገን አቅርቧል።
☛ በተለይም በጃኖራ፣ በአጅሬ፣ በቆላ ወገራ ያለው ወገን በፍጥነት እንዲደርስ።
☛በኪንፋዝ በለሳ ያለው ወገን አቆራርጦ እንዲደርስ።
☛በቆላ መረባና በመሬና ያለው ወገን ደግሞ በበርሃው አቋርጦ ለከበባ እየመጣ ያለ የአጋዚ ሃይል ስላለ እዛው እንዲያስቀሩት።
☛የዳባት የገደብጌ የአምባ ጊዮርጊስ ወጣት መንገድ በመዝጋት መረጃ በመለዋወጥና ጠላትን በያለበት በመወጠር ትብብራቹህ እንዳይለየን ብለዋል።
ጀግኖቹ የእንቃሽ አርበኞች በቄስና ሽምግልና ስም ወያኔ የሞከረውን አክሽፈው አሁንም ጠላትን እንደገጠሙ ነው። ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች ቤተዘመድ ያላችሁ ጉዳዩን እየደወላችሁ ለወገን ደራሽ እንዲሁን አስተባብሩ።
#Amhararevolution

No comments:

Post a Comment

wanted officials