Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, November 25, 2016

“ላለፉት 25 አመት አማራነት እንደዱር አራዊት ሲያሳድን… አማሮች ከነነብሳቸው ገደል ሲጣሉና ሲቃጠሉ የሚያሳይ ማስረጃ አለኝ” – ታማኝ በየነ


  • 725
    Share
(ዘ-ሐበሻ) አርቲስትና አክቲቭስት ታማኝ በየነ በቅርቡ በቶሮንቶ ካናዳ በተደረገው የጎጃም እና የጎንደር ሕብረት የገቢ ማሰባሰብ ስብሰባ ላይ ባደረገው ንግግር “አንዳንዶች አማራው እየደረሰበት ያለውን ችግር አታየውም ይሉኛል” ባለው ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጠ:: ታማኝ “ባለፉት 25 ዓመታት አማራው በአማራነቱ ብቻ እንደዱር አራዊት እየታደነ ሲሰቃይ… ገደል ሲጣልና ሲቃጠሉ የሚያሳይ ማስረጃ አለኝ” ካለ በኋላ በአማራው ላይ እየደረሰው ያለውን ነገር አይገባህም አትበሉኝ ብሏል::: ሙሉ ንግግሩን ከብርሃን ቲቭ አግኝተን አቅርበንላችኋል:: ብርሃን ቲቭ ቶሮንቶን እናመሰግናለን::

No comments:

Post a Comment

wanted officials