Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, July 13, 2016

በምዕራብ ወለጋ ነጆ ከተማ የ11ኛ ክፍል ተማሪው ባለ 4 እግር ባጃጅ ሰርቷል



በምዕራብ ወለጋ ነጆ ከተማ የ11ኛ ክፍል ተማሪው ባለ 4 እግር ባጃጅ ሰርቷል
============================================
በምእራብ ወለጋ ዞን ነጆ ከተማ የ11ኛ ክፍል ተማሪው ባለ አራት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ ሰርቷል።
ናሆም ደምመላሽ የተባለው ይህ የፈጠራ ባለሙያ በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ወለጋ ዞን ነጆ ከተማ ነው ተወልዶ ያደገው።
ናሆም ባጃጁን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጉትን ወጪ ቤተሰቦቹ ናቸው የሸፈኑለት ተብሏል።
የነጆ ከተማ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ደግሞ ናሆም ሀሳቡን ወደ ተግባር እንዲቀይር የተለያየ የቴክኒክ፣ የቁሳቁስ እና የማማከር ድጋፍ ማድረጉን የምእራብ ወለጋ ዞን ኮምዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።



No comments:

Post a Comment

wanted officials