gedu-andargachew
ገዱ አንዳርጋቸዉን በተገኘበት ለመግደል የተዘጋጁ ስድስት የህወአት ገዳይ ቡድን አባላት ባህርዳር ገብተዋል:: በክትትል ዉስጥ እንዳሉም ታዉቋል::
ከህወአት ጋር እርቅ ስምምነት ተብሎ ነገር የለም!
የህወአት ቅንጭብ የብአዴን አሽከላወች ከፊታችን ዞር በሉና ይልቅስ ገዱ አንዳርጋቸዉን ሊገሉ ከብሄራዊ ደህንነትና ከምእራብ እዝ የተዉጣጡ ገዳዮች ባህርዳር ገብተዋል:: እነሱን አሳዱ:: አስፈላጊ ከሆነም ማንነታቸዉ እጃችን ገብቷል::
ገዱ አንዳርጋቸዉ ጎንደር እንዳለም አዉቀዋልና በደንብ ጠብቁት::
የት ነበርሽ እንዳትሉኝ ሌባ ተይዞ ዱላ አይጠየቅም:: ትርከካ ላይ ነበርኩ…!
አደለም ሊተረክክ የመጣን ሰላቶ ይቅርና ከገባበት ገብቶ ጠላትን አሳር ማብላት ማደባየት ከገጠሙት ጋር መተናነቅ ክብር ሞገሱ ባህሉ ከሆነዉ ህዝብ ነኝና::
መተማ መስመር ሲጉዋዝ የነበረ ወታደር የጫነ ኦራል ማንነታቸዉ ባልታወቁ ሀይሎች እስከጫናቸዉ ወታደሮች ሙሉ በሙሉ ወድሟል:: የተረፈም የለም::
የጎንደር ህዝብ ትግስቱ ማለቁን በሚጠበቀዉ መልክ ጀምሮታል:: ጎንደር አቅም መፈተሻ ብቻ እስካሁን እያደረገ ያለዉ ፍልሚያ:: የቀጣዩ በመላዉ አማራ ይቀጥላል::