Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, July 13, 2016

ፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ የጎንደሩ ላንድማርክ ሆቴል ባለቤት አቶ በረከት ስምዖን መሆናቸውን ገለጸ

fogera_terrace_1
ፍኖተ ዴሞክራሲ ራድዮ እንደዘገበው
ከሕዝብ በተዘረፈ ብዙ ሚሊዮን ብሮች የተገነባው የጎንደሩ ላንድማርክ ሆቴል ዋናው ባለቤት በረከት ስምኦን መሆኑ ይታወቃል ያሉ ክፍሎች ይህ ዘመናዊ ሆቴል የ2008 ዓ.ም ገቢው ከአስር ሚሊዮን ብር በለይ ይሆናል ብለው ገምተዋል ተባለ። የአማራውን ሕዝብ የሚበዘብዙት የወያኔ ተለጣፊዎች ማለትም እነአዲሱና በረክት ብዙ ሚሊዮን ዶላሮችን ከሀገር ማውጣቸውም ከዚሁ ተያይዞ ተዘግቧል።
የደረሰበት ጠፋ የተባለውም 11 ቢሊዮን ዶላር በወያኔና ጭፍሮቹ መሰረቁና ወደ ውጭ መውጣቱ ሲታወቅ ይህ የስርቆት ገንዘብ ከስዊስ፣ እንግሊዝ፣ አሜሪካ፣ …ወዘተ አልፎ በማሌዚያ ባንኮችም መቀመጡ የሚታወቅ ነው ተብሏል። ከ2006 ዓ.ም ጀምሮም የቱርክ ባንኮች ውስጥ የወያኔ የስርቆት ገንዘብ መብዛቱም ተነግሯል።

No comments:

Post a Comment

wanted officials