ይህ አጭር ጽሑፍ ቪዥን ኢትዮጵያ እና ኢሳት ባዘጋጁት መድረክ ላይ ምሁራን ከላይ በርሱ ሰለተጠቀሰው ርዕሰ ጉዳይ ኦረምኛ በላቲን ፊድል እንዲጻፍ ያስፈለገበት ምክንያት ምን ነበር? በሚል ለቀረበው ጥያቄ ሦሰት ምሁራን በተሰጡአቸው መልሶች ላይ ፥ውይይትን የሚጋብዝ ፥ሐተታን [1] ያካተተ ጽሁፍ ነው። በዚህ ጽሁፍ ለምሳሌ ያክል ኦሮምኛን እንደ ምሳሌ አነሳን እንጅ የጽሑፉ አላማ ማንኛውም የሀገራችን ቋንቋ በሀገርኛ ፊደል እንጅ በባእዳን ፈደል መጻፍ የለበትም የሚለውን በበቂ አመክንዮ[2] ላይ የመሠረተ ሀሳብ ለማሳየት የተጻፈ ነው።
ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
No comments:
Post a Comment