Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, July 26, 2016

በሀገሪቱ የቱሪስት ፍሰትና ገቢ ላይ መጠነኛ ቅናሽ ታይቷል የሰውን ልጅ ባህሪያት እና ተግባራት የተጎናፀፉ አምስት እንስሳትን እናስተዋውቅዎ.. ቁጥሮች ስለ ፈረንጆቹ 2016 ምን ይላሉ? “በልጄ የልደት ቀን ተገኙ” የሚል ግብዣን በማህበራዊ ሚዲያ ያሰራጩት አባት በሺዎች የሚቆጠሩ እንግዶችን ለማስተናገድ ተገደዋል የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመጀመሪያ ምዕራፍ በመጪው የካቲት ወር ይጠናቀቃል የቤልጂየም ፖሊስ በሽብር የጠረጠራቸውን ሁለት ወንድማማቾች በቁጥጥር ስር አዋለ

በቤልጂየም ሁለት ወንድማማቾች የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ አቅደዋል በሚል በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ሀምዛ እና ኑረዲን የተባሉት ወንድማማቾች በሌዥ ከተማ ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት።
ፖሊስ ባደረገው ፍተሻም በተጠርጣሪዎቹ መኖሪያ ቤት ምንም አይነት የጦር መሳሪያ አልተገኘም።
ይሁን እንጅ የሽብር ወንጀል ሊፈጽሙ እቅድ እንደነበራቸው መረጃው አለኝ ብሏል ፖሊስ።
በመጋቢት ወር በብራሰልስ አውሮፕላን ማረፊያ እና በባቡር ጣቢያ ከደረሰው የሽብር ጥቃት ወዲህ፥ ቤልጂየም በከፍተኛ ተጠንቀቅ ላይ ትገኛለች

No comments:

Post a Comment

wanted officials