
ኢሳት ዜና
አሁን የደረሰን
ዛሬ ጠዋት በጎንደር መተማ ወረዳ ስናር አከባቢ በሱዳን ታጣቂዎችና በኢትዮጵያ ገበሬዎች መሃል ውጊያ ተደረገ። ከሱዳን 5 ታጣቂዎች ሲገደሉ በኢትዮጵያ በኩል 1 ሰው መሞቱ ታውቋል። ሱዳኖቹ ወደ ኋላ አፈግፍገዋል። በአከባቢው የነበረው የህወሀት ጦር ዝምታን መርጧል። ውጊያው የተቀሰቀሰው የሱዳን ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ወሰን ተሻግረው የኢትዮጵያን ገበሬዎች የእርሻ ይዞታ በማቃጠላቸው እንደሆነ ለማወቅ ተችሏ
No comments:
Post a Comment